የዶናልድ ትራምፕ አስተዳድር ለአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ መሰረተ ልማት ልዩ ትኩረት እንደሚሰጥ የገለጸ ሲሆን ከሰሞኑ የ500 ቢሊዮን ዶላር ስምምነት ከኦፕን አይ ኩባንያ ጋር መፈራረሙ ይታወሳል። ...
የመጀመሪያው የቫይረሱ ተጠቂ በቻይናዋ ሁናን ግዛት ዉሀን መገኘቱን ተከትሎ ቤጂንግ ቫይረሱ ላደረሰው ጉዳት ሀላፊነት እንድትወስድ አሜሪካ ደጋግማ ጠይቃለች። ቫይረሱ ከ1 ነጥብ 2 ሚሊዮን በላይ ...
እስራኤል 18.8 ቢሊየን ዶላር የሚያወጡ "ኤፍ -15" ጄቶችን ከአሜሪካ የገዛች ሲሆን፥ ሮማኒያም በ2.5 ቢሊየን ዶላር "ኤም1ኤ2" አብራምስ ታንኮችን ለመግዛት ያቀረበችው ጥያቄ ጸድቋል። ...
እንደ ሪፖርቱ ከሆነ የራሳቸው ቤት የሌላቸው አልያም ተከራይተው መኖር የማይችሉ ወይም የሚያስጠልላቸው ሰው የሌላቸው ሰዎች ህይወታቸውን በጎዳናዎች ላይ ያደርጋሉ። በዚህም መሰረተ በናይጀሪያ 24 ...
በእስያዊቷ ፓኪስታን ቅዱስ ቁርዓንን ጨምሮ የእስልምናን ዕምነት እሴቶችን ጎድተዋል በሚል በአራት ተከሳሾች ላይ የሞት ፍርድ ተላልፎባቸዋል። ተከሳሾቹ የእስልምና እምነትን የሚያንቋሽሹ ይዘቶችን ...
ሎስ አንጀለስ ከተማ እና አካባቢው ከ19 ቀናት በፊት ከተቀሰቀሰው እሳት ውስጥ ከባድ የተባሉት የኢቶንና ፓላሲደስ እሳቶችን ጨምሮ አራ ት የሰደድ እሳቶች አሁንም እየነደዱ መሆኑም ተነግሯል። ላጉና ...
በተለይም የገንዘብ ሚኒስትሩ ቤዛሌል ስሞትሪች የመጀመሪያው የስድስት ሳምንት የተኩስ አቁም ምዕራፍ ከጠጠናቀቀ በኋላ ሃማስን ሙሉ ለሙሉ ለማጥፋት መንግስት ...
ከሁለት ቀናት በኋላ 47ኛው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ሆነስ ስራ የሚጀምሩት ዶናልድ ትራምፕ ከካናዳ በሚገቡ ምርቶች ላይ ቀረጥ እንደሚጥሉ ማስጠንቀቃቸው ይታወሳል ...
በመጀመሪያው ዙር ሀማስ 33 ተሟጋቾችን በእስራኤል እስርቤቶች ታሰረው የሚገኙ በመቶዎች በሚቆጠሩ ፍልስጤማውያን ለመለወጥ ተስማምቷል። በሁለተኛው ዙር ሁለቱ ወገኞች የቀሩ ታጋቿች በሚለቀቁበትና ...
በመጀመሪያው ዙር ሀማስ 33 ተሟጋቾችን በእስራኤል እስርቤቶች ታሰረው የሚገኙ በመቶዎች በሚቆጠሩ ፍልስጤማውያን ለመለወጥ ተስማምቷል። በሁለተኛው ዙር ሁለቱ ወገኞች የቀሩ ታጋቿች በሚለቀቁበትና ...
ኤንቢሲ ኒውስ ሁለት የአሜሪካ የመከላከያ ባለስልጣናትን ምንጭ ጠቅሶ እንደዘገበው ሲ-17 ወታደራዊ አውሮፕላን ቁጥራቸው በውል ያልታወቁ ስደተኞችን አሳፍሮ ሜክሲኮ ለማረፍ እቅድ ይዞ የነበር ቢሆንም ...
"አዲስ እርዳታ ለመልቀቅም ሆነ የነበሩትን ለማራዘም ግምገማ ተካሂዶ መጽደቅ ይኖርበታል" ይላል አፈትልኮ የወጣው ማስታወሻ። ግምገማው ተካሂዶ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ውሳኔ እስኪያስተላልፍ ድረስ ...